ማቴዎስ 6፥33
ይህ ገጽ በዋናነት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር ማቴዎስ በጻፈው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ምዕራፍ 6 ቁጥር 33 ላይ መሠረት ያደረገ ሃሳብ የሚተላለፍበት አምድ ነው፡፡
ቃሉ አስቀድመን ምን መፈለግ እንዳለብን ያመለክታል፡፡ የሰው ልጅ በምድር ላይ ባለው የሕይወት ዘመኑ መሰረታዊ የሆኑ እና መሠረታዊ ያልሆኑ ፍላጎቶቹን እንዴት በቁጥጥሩ ስር ማድረግ እንደሚችል በማሳየት ክርስትና ከሌሎቹ ሃይማኖቶች የሚለይበት መሠረታዊ አስተምህሮ ያስጨበጠ ነው፡፡
የመንፈስ ቅዱስ መጽሐፍ የሰውን ልጅ ሕይወት የሚለውጥ እንጂ የመረጃ መጽሐፍ ብቻ እንዳልሆነ ያረጋገጠ ክፍል ነው፡፡ በዚህ አምድ የሰው ልጅ አስቀድሞ ሊፈልግ በሚገባው አስተምህሮ ዙሪያ የሚያውጠነጥን ነው፡፡
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ